Skip to content

Commit

Permalink
chore: autopublish 2025-01-02T04:33:30Z
Browse files Browse the repository at this point in the history
  • Loading branch information
github-actions[bot] committed Jan 2, 2025
1 parent 26b18a8 commit cecd8e2
Show file tree
Hide file tree
Showing 13 changed files with 383 additions and 39 deletions.
33 changes: 30 additions & 3 deletions src/am/ss/2025-01/01/hope-ss.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,7 +1,34 @@
---
title: Inside story
title: ሆፕ የሰንበት ትምህርት
date: 03/01/2025
---

### እኛ በዚህ ሌንስ ላይ እየሰራን ነው ፡፡
እባክዎ ቆየት ብለው ይሞክሩ.
ወደ ተስፋ ሰንበት ትምህርት እንኳን ደህና መጡ። ጥልቅ መስተጋብራዊ የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ጥናት። እነሆ የእግዚአብሔር ፍቅር እና ፍትህ በሚል ርዕስ አዲስ ጥናትን እንጀምራለን።

**የዛሬ ርእስ፦** እግዚአብሔር በነጻ ይወዳል

**መግቢያ መዝሙር ፦** “እግዚአብሔር ሆይ አንተ አምላኬ ነህ” መዝ. 63፡1-4

1) የጌታ አፍቃሪ ባህሪ መገለጥ
- ሀ) ዘጸአት 33፡12-19 ለነቢዩ ሙሴ ከተሰጠው የእግዚአብሔር ባሕርይ መገለጥ ምን ትምህርት እናገኛለን?
- ለ) የእግዚአብሔርን ፍቅር መጠን የሚፈትን ምን ክስተት ከጥቂት ጊዜ በፊት ተፈጸመ? ዘጸአት 32፡1-3
- ሐ) ዘጸአት 33፡19 ን ከዮሐንስ 3፡16 ጋር አወዳድር። እግዚአብሔር ይወድደው ዘንድ የመረጠው ማንን ነው?
- መ) እግዚአብሔር ለፍጥረታቱ ሁሉ ስላለው ፍቅር መጠን ምን ሀሳብ አለዎት?
- ሠ) ብዙ ሰዎች ስለ እግዚአብሔር ባሕርይ የተዛባ አመለካከት ያላቸው ለምን ይመስላችኋል?
- ረ) የእግዚአብሔርን የፍቅር ባሕርይ ይበልጥ ግልጽ በሆነ መንገድ እንዲመለከቱ ሌሎችን መርዳት የምንችለው እንዴት ነው?
2) ፍቅሩን ለማያደንቁ የእግዚአብሔር ፍቅር
- ሀ) እግዚአብሔር ፍቅሩን ችላ ለሚሉት ወይም ለማያደንቁ ሰዎች ያለውን ፍቅር የሚያጎሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች የትኞቹ ናቸው?
- ለ) የነቢዩ ሆሴዕን የአገልግሎት ተልዕኮ ጠቅለል አድርገህ ግለጽ። እግዚአብሔር ዓመፀኛ ለሆኑት ሕዝቡ ስላለው ፍቅር ማስተማር የፈለገው ምን ትምህርት ነበር?
- ሐ) ሆሴዕ 14:1-4 እግዚአብሔር ሕዝቡ ዓመፀኛ ቢሆንም በነፃ መውደዱን የቀጠለው ለምንድን ነው?
3) የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ፍቅር
- ሀ) ዮሐንስ 17:24 ኢየሱስ የእግዚአብሔርን ዘላለማዊ ፍቅር በተመለከተ ምን ምሥክርነት ሰጥቷል?
- ለ) እግዚአብሔር እኛን መውደዱን ፈጽሞ እንደማያቋርጥ ምን ማረጋገጫ አለን? ኤርምያስ 31:3, ወዘተ.
- ሐ) አንድ ሰው እርስዎን መውደድ ያቆመበትን ተሞክሮ ያካፍሉ። የማይጠፋው የእግዚአብሔር ፍቅር ያን አስቸጋሪ ጊዜ ለማለፍ እንዴት ረዳዎት?
4) የእግዚአብሔርን ፍቅር ለመቀበል ወይም ላለመቀበል መምረጥ
- ሀ) ማቴዎስ 22:1-14 የእግዚአብሔርን ፍቅር ለመቀበል ወይም ላለመቀበል ነፃነታችንን በተመለከተ ክርስቶስ ስለ ሠርግ ግብዣ ከተናገረው ምሳሌ ምን ትምህርት እናገኛለን?
- ለ) በማቴዎስ 22:14 ላይ ተመዝግበው የሚገኙትን የኢየሱስ ቃላት ትርጉም ያብራሩ።
- ሐ) በኢየሱስ ምድራዊ አገልግሎት ወቅት ለሠርጉ ግብዣ ድንገተኛ ግብዣ ቀርቦለት የእግዚአብሔርን የፍቅር ግብዣ ለመቀበል የመረጠን አንድ ሰው አስብ? ማቴዎስ 9፡9፣ ሉቃስ 23፡34-43፣ ወዘተ.
- መ) በአንጻሩ በኢየሱስ ምድራዊ አገልግሎት ወቅት ለሠርጉ ግብዣ ድንገተኛ ግብዣ ቀርቦለት የእግዚአብሔርን የፍቅር ግብዣ ውድቅ ለማድረግ የመረጠን አንድ ሰው አስብ? ማቴዎስ 19፡16-22፣ 23፡37፣ ወዘተ.
- ሠ) በሠርጉ ግብዣ ላይ ለመካፈል እና የዘላለም መንግሥቱ አካል ለመሆን የእግዚአብሔርን የፍቅር ግብዣ ለመቀበል መቼ መረጡ?

ይህ የጥናት ጽሑፍ የተዘጋጀው [በሆፕ ቻናል](https://www.hopetv.org/hopess/) ሲሆን ወደ አማርኛ የተተረጎመው ደግሞ በትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት (https://www.yetnbitkal.org) ነው። እነዚህን የጥናት ጽሑፎች [በእንግሊዝኛ](https://www.hopetv.org/shows/hopess/study-guides/) ላይ ያገኛሉ።
33 changes: 30 additions & 3 deletions src/am/ss/2025-01/02/hope-ss.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,7 +1,34 @@
---
title: Inside story
title: ሆፕ የሰንበት ትምህርት
date: 10/01/2025
---

### እኛ በዚህ ሌንስ ላይ እየሰራን ነው ፡፡
እባክዎ ቆየት ብለው ይሞክሩ.
ወደ ተስፋ ሰንበት ትምህርት እንኳን ደህና መጡ። ጥልቅ መስተጋብራዊ የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ጥናት። እነሆ የእግዚአብሔር ፍቅር እና ፍትህ በሚል ርዕስ የጀመርነውን ጥናታችንን ዛሬም እንቀጥላለን።

**የዛሬ ርእስ፦** ባለ ሁለት አቅጣጫ የፍቅር ግንኙነት

**መግቢያ መዝሙር ፦** “እግዚአብሔር ሆይ አንተ አምላኬ ነህ” መዝ. 63፡1-4

1) የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ፍቅር
- ሀ) ኤርምያስ 31፡3 ለነቢዩ ኤርምያስ ምን ራእይ ተገለጠለት? ይህ ዘላለማዊ ፍቅር ለኤርምያስ፣ ለእስራኤል ልጆች ብቻ ወይስ ለእያንዳንዳችን? (ዮሐንስ 3:16)
- ለ) የኢየሱስ መለኮት ስጋን መልበስ እና የማዳን ሥራ የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ፍቅር መገለጥ የሆነው እንዴት ነው? 1 ዮሐንስ 4:9፣ ሮሜ 5:8፣ 2 ጴጥሮስ 3:9
- ሐ) እግዚአብሔር አመጸኛ ልጆቹን መውደድ የሚያቆመው መቼ ነው? ማቴዎስ 23፡37፣ ሕዝ 33፡11፣ ወዘተ.
- መ) ስለ ዘላለማዊው የማይጠፋው የእግዚአብሔር ፍቅር ያለህ ሀሳብ ምንድን ነው?
- ሠ) እግዚአብሔር ምን ያህል እንደሚወድህ በመጀመሪያ የተረዳኸው መቼ ነበር?
2) ባለ ሁለት አቅጣጫ የፍቅር ግንኙነት
- ሀ) 1 ዮሐንስ 4፡19 በእግዚአብሔርና በፍጥረቱ መካከል የፍቅር ግንኙነት የጀመረው ማን ነው?
- ለ) ዘዳግም 7፡6-9 እግዚአብሔር ፍቅሩን ሲዘረጋልን ምን ይጠብቃል? (ማቴዎስ 22:37-39)
- ሐ) ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ፍቅርን የተሞላ ታዛዥ ግንኙነት ልባችንን ለዘላለማዊ ፍቅሩ ክፍት የሚያደርገው እንዴት ነው? ዮሐንስ 14፡15-18፣21፣ መዝሙር 103፡17-18
- መ) ኢየሱስ ከእርሱ ጋር የፍቅር ግንኙነት ለመለማመድ ለመረጡት ምን አስደናቂ ተስፋን ሰጣቸው? ዮሐንስ 14፡23
- ሠ) እግዚአብሔር እንደሚወድህ እና ከአንተ ጋር የፍቅር ግንኙነት እንደሚፈልግ የተረዳኸው መቼ ነው?
- ረ) ከእግዚአብሔር ጋር ያለን የፍቅር ግንኙነት በአካባቢያችን ካሉ ሰዎች ጋር ባለን ግንኙነት ላይ ተጽእኖ የሚያሳድረው እንዴት ነው? 1ኛ ዮሐንስ 4፡7-11
- ሰ) አንድ ሰው ባሳየዎት ፍቅር ውስጥ የእግዚአብሔርን ፍቅር መገለጥ ያያችሁበትን ጊዜ አካፍሉ።
3) የእግዚአብሔርን ፍቅር አለመቀበል
- ሀ) አንድ ሰው የእግዚአብሔርን ፍቅር ለመተው የሚመርጠው ለምንድን ነው? ዮሐንስ 3፡16-20
- ለ) ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን የፍቅር ግንኙነት አለመቀበል በሰው ባህሪ ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል? ማቴዎስ 18፡23-30፣ 24፡45-51፣ 27፡5፣ ወዘተ.
- ሐ) ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን የፍቅር ግንኙነት ንቆ ለነበረ ሰው ምንም ተስፋ አለ? (ሆሴዕ 14:4፣ 1 ዮሃንስ 1:9፣ ወዘተ.)
- መ) ከአባካኙ ልጅ ታሪክ ምን ትምህርት እናገኛለን? ሉቃስ 15፡11-24
- ሠ) አባትና በትልቁ ልጁ መካከል ካለው ግንኙነት ምን ተጨማሪ ትምህርት እናገኛለን? ሉቃስ 15፡25-32
- ረ) በአሁኑ ጊዜ የእግዚአብሔርን ፍቅር የማይቀበል የምታውቀውን ሰው አስብ። ያንን ሰው በፍቅር ማግኘት የምትችልባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

ይህ የጥናት ጽሑፍ የተዘጋጀው [በሆፕ ቻናል](https://www.hopetv.org/hopess/) ሲሆን ወደ አማርኛ የተተረጎመው ደግሞ በትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት (https://www.yetnbitkal.org) ነው። እነዚህን የጥናት ጽሑፎች [በእንግሊዝኛ](https://www.hopetv.org/shows/hopess/study-guides/) ላይ ያገኛሉ።
32 changes: 29 additions & 3 deletions src/am/ss/2025-01/03/hope-ss.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,7 +1,33 @@
---
title: Inside story
title: ሆፕ የሰንበት ትምህርት
date: 17/01/2025
---

### እኛ በዚህ ሌንስ ላይ እየሰራን ነው ፡፡
እባክዎ ቆየት ብለው ይሞክሩ.
ወደ ተስፋ ሰንበት ትምህርት እንኳን ደህና መጡ። ጥልቅ መስተጋብራዊ የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ጥናት። እነሆ የእግዚአብሔር ፍቅር እና ፍትህ በሚል ርዕስ የጀመርነውን ጥናታችንን ዛሬም እንቀጥላለን።

**የዛሬ ርእስ፦** ለአፍቃሪ አምላካችን አስደሳች መሆን

**መግቢያ መዝሙር ፦** “እግዚአብሔር ሆይ አንተ አምላኬ ነህ” መዝ. 63፡1-4

1) ለሰማይ አባታችን ፍቅር ምላሽ መስጠት
- ሀ) ሉቃስ 15:11-24, 25-32ን ጠቅለል አድርገህ አስቀምጥ። ከዚህ የሁለት አመጸኛ ልጆች ታሪክ ስለ ሰማያዊው አባታችን የማይወድቅ ፍቅር ምን እንማራለን?
- ለ) ታናሹ ልጅ በታሪኩ መጨረሻ ላይ የሰጠው ምላሽ አባቱን የሚያስደስተው እንዴት ነው?
- ሐ) አባትየው ታላቅ ልጁ በሰጠው ምላሽ ምን የተሰማው ይመስልሃል?
- መ) በዚህ ታሪክ ውስጥ እራስዎን የት ያዩታል?
2) በእኛ ላይ በሀሴት ደስ መሰኘት
- ሀ) በነቢዩ ሶፎንያስ ምን አስደናቂ የእግዚአብሔር ፍቅር ተገለጠ? ሶፎንያስ 3:17
- ለ) በሁለቱ ዓመፀኛ ልጆች ምሳሌ የቀረበው ይህ የእግዚአብሔር ፍቅር መገለጥ በእኛ ላይ ሀሴት ሲያደርግ የሚታየው የት ነው?
- ሐ) ጌታ በሕዝቡ መደሰቱን የሚገልጹ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን አካፍሉ። መዝሙረ ዳዊት 149፡4፣ ኢሳ 62፡4-5፣ ሉቃ 10፡17-21፣ ወዘተ.
- መ) እግዚአብሔር በእኛ ላይ በሀሴት የሚደሰት ከሆነ፣ ከፍቅሩ ስንመለስ ደግሞ ከፍተኛ ሀዘንን ሊያጋጥመው ይችላል። ሕዝቡ ከፍቅሩ ሲርቁ ጌታ ከባድ ሐዘን እንዳጋጠመው አንዳንድ ምሳሌዎችን አካፍሉን? ማቴዎስ 23፡37፣ ሉቃ 18፡18-24፣ ወዘተ.
- ሠ) ሀዘንን ወደ እግዚአብሔር ልብ ያመጣችሁበትን ጊዜ አካፍሉ። ከዚህ ተሞክሮ ምን ተማራችሁ?
3) የአፍቃሪ አምላካችንን ልብ ደስታን እናመጣለን።
- ሀ) የእግዚአብሔርን ልብ የሚያስደስትን ምን ማድረግ እንችላለን? 1ኛ ጴጥሮስ 2፡4-10
- ለ) የእግዚአብሔርን ምሕረት እና ጸጋ ለመቀበል የመረጠን እና በዚህም በአፍቃሪው አምላካችን ልብ ደስታን ያመጣ ሰውን ምሳሌ አካፍሉ። (ዘኬዎስ፣ መግደላዊት ማርያም፣ እየሞተ ያለው ሌባ፣ የጠርሴሱ ሳውል፣ ወዘተ.)
- ሐ) የእግዚአብሔርን ምሕረት እና ጸጋ ለመቀበል መቼ ነው የግል ውሳኔ ያደረጋችሁት?
- መ) ለእግዚአብሔር ፍቅር እና ጸጋ የሰጡት ምላሽ በእግዚአብሔር ልብ ደስታን እንዳመጣ እንዲገነዘቡ ማን ረዳዎት?
- ሠ) የአፍቃሪውን አምላካችንን ፍቅሩንና ጸጋውን ከመቀበል በተጨማሪ ወደ ልቡ ደስታን ለማምጣት ሌላ ምን ማድረግ እንችላለን? ሮሜ 12፡1-2፣ ዮሃንስ 15፡9-12፣ 2 ጴጥሮስ 3፡17-18፣ ሉቃ 10፡2፣ ሐዋ.
- ረ) የሚከተሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ምን የተለመደ መልእክት ያስተላልፋሉ? 2ኛ ቆሮንቶስ 5፡9፣ ቆላስይስ 1፡9-10፣ 1 ተሰሎንቄ 4፡1፣ ዕብራውያን 11፡5-6
- ሰ) እንደ እግዚአብሔር የተዋጁ ልጆች “እግዚአብሔርን ደስ ለማሰኘት” መፈለግ ተገቢ ግብ የሆነው ለምንድነው?
- ሸ) ወደ እግዚአብሔር ልብ ደስታን እንደምታመጡ የተረዳችሁበትን ጊዜ አካፍሉ።

ይህ የጥናት ጽሑፍ የተዘጋጀው [በሆፕ ቻናል](https://www.hopetv.org/hopess/) ሲሆን ወደ አማርኛ የተተረጎመው ደግሞ በትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት (https://www.yetnbitkal.org) ነው። እነዚህን የጥናት ጽሑፎች [በእንግሊዝኛ](https://www.hopetv.org/shows/hopess/study-guides/) ላይ ያገኛሉ።
33 changes: 30 additions & 3 deletions src/am/ss/2025-01/04/hope-ss.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,7 +1,34 @@
---
title: Inside story
title: ሆፕ የሰንበት ትምህርት
date: 24/01/2025
---

### እኛ በዚህ ሌንስ ላይ እየሰራን ነው ፡፡
እባክዎ ቆየት ብለው ይሞክሩ.
ወደ ተስፋ ሰንበት ትምህርት እንኳን ደህና መጡ። ጥልቅ መስተጋብራዊ የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ጥናት። እነሆ የእግዚአብሔር ፍቅር እና ፍትህ በሚል ርዕስ የጀመርነውን ጥናታችንን ዛሬም እንቀጥላለን።

**የዛሬ ርእስ፦** እግዚአብሔር አህሩህ እና አዛኝ ነው

**መግቢያ መዝሙር ፦** “እግዚአብሔር ሆይ አንተ አምላኬ ነህ” መዝ. 63፡1-4

1) ከወላጆች ፍቅር በላይ
- ሀ) ዛሬ በቡድናችን ውስጥ እናቶች ወይም አባቶች አሉን? ወላጆች ለልጃቸው ያላቸውን ፍቅር እንዴት ይገልጹታል?
- ለ) መዝሙር 103:13፣ ኢሳይያስ 49:15 ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ከእነዚህ በመንፈስ አነሳሽነት ከተነገሩት ምሥክርነቶች ምን እንማራለን?
- ሐ) በንጉሥ ሰሎሞን የግዛት ዘመን አንድ ክስተት የእናት ፍቅር ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ ያሳወቀው የትኛው ነው? 1 ነገሥት 3፡16-27 (“አንጀትዋ ስለ ልጅዋ ናፍቆአልና”)።
- መ) ኤርምያስ 31:20 “ልቤ ይናፍቃታል” የሚለውን ሐረግ ተመልከት። በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የአባት ፍቅር ለዳተኛ ልጅ ያለውን መገለጥ ሌላ የት ነው የምናየው?
- ሠ) የሰማዩ አባታችን ፍቅር መገለጫ ሆነው በጥልቅ የሚወዱ ወላጆችን በማግኘት የተባረኩ ከዚህ ቡድን እነማን ናቸው?
- ረ) ያንን የምድራዊ ወላጆችን ፍቅር ያጣ ሰው እንዴት የሰማይ አባታችንን ፍቅር ሙላት መረዳት ይጀምራል?
2) የማያቋርጥ ርህራሄ
- ሀ) ነቢዩ ኤርምያስ የማይጠፋውን የእግዚአብሔርን ፍቅር በተመለከተ ምን መገለጥ ሰጥቶናል? ሰቆቃወ ኤርምያስ 3፡22-24
- ለ) የነቢዩ የሆሴዕ ተሞክሮ የማይሻረውን የአምላክ ፍቅር የሚያሳየው እንዴት ነው?
- ሐ) በነቢዩ ሆሴዕ ስለ ማይወድቅ ፍቅሩ እግዚአብሔር የተናገረው ምን ምስክርነትን ነው? ሆሴዕ 11:8
- መ) ለአንተ የማይወድቀው የእግዚአብሔር ፍቅር መገለጥ የሆነልህ ማን ነው?
3) የእግዚአብሔር ርኅራኄ በኢየሱስ ተገለጠ
- ሀ) ሐዋርያው ጳውሎስ እንደተናገረው የእግዚአብሔር ፍቅር በኢየሱስ የማዳን አገልግሎት የተገለጸው እንዴት ነው? ኤፌሶን 2፡4-9
- ለ) በኢየሱስ አገልግሎት ውስጥ የማይለካ እና የማይሻርና የእግዚአብሔር ፍቅር የተገለጠው የት ነው? ማቴዎስ 9፡36፣ 14፡14፣ ማርቆስ 1፡41፣ ሉቃ 7፡13፣ ወዘተ.
- ሐ) የኢየሱስ በመስቀል ላይ መሞቱ የማይለካ እና የማይሻር የእግዚአብሔር ፍቅር ፍጹም መገለጥ የሆነው እንዴት ነው?
4) ሩህሩህ ብቻ ሳይሆን ጥልቅ ስሜት ያለውም ጭምር
- ሀ) ዘዳግም 4:24 መለኮታዊ ቅናት ከሰው ቅናት የሚለየው እንዴት ነው? (2 ቆሮንቶስ 11:2 )
- ለ) በኢየሱስ አገልግሎት የእግዚአብሔር ጥልቅ የሆነ ስሜት ሲገለጥ የት ታያለህ? ዮሐንስ 2፡13-17፣ ማር 3፡1-5፣ ማቴዎስ 23፡27-33
- ሐ) ሐዋርያው ጳውሎስ ክፉ ጠላትን በመቃወም ከፍተኛ ፍቅር ያሳየበትን ጊዜ ያካፍሉን? የሐዋርያት ሥራ 13፡9-11፣ 16፡16-18፣ ወዘተ.
- መ) እግዚአብሔርን የምትወድ፣ ከፈቃዱ ጋር ተስማምተህ የምትኖር እና የሰጠንን ተልእኮ የምትፈጽም ሰው እንድትሆን አርዓያ / መነሳሻ የሆነህ ማን ነው?

ይህ የጥናት ጽሑፍ የተዘጋጀው [በሆፕ ቻናል](https://www.hopetv.org/hopess/) ሲሆን ወደ አማርኛ የተተረጎመው ደግሞ በትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት (https://www.yetnbitkal.org) ነው። እነዚህን የጥናት ጽሑፎች [በእንግሊዝኛ](https://www.hopetv.org/shows/hopess/study-guides/) ላይ ያገኛሉ።
Loading

0 comments on commit cecd8e2

Please sign in to comment.