Skip to content

Commit

Permalink
chore: autopublish 2025-01-02T04:10:58Z
Browse files Browse the repository at this point in the history
  • Loading branch information
github-actions[bot] committed Jan 2, 2025
1 parent 880a5c2 commit 248f3a7
Show file tree
Hide file tree
Showing 60 changed files with 100 additions and 101 deletions.
1 change: 0 additions & 1 deletion src/am/ss/2025-01/01/01.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -11,5 +11,4 @@ date: 28/12/2025
ኢየሱስ አስቀድሞ እንደተናገረው ጴጥሮስ ኢየሱስን ሦስት ጊዜ ቢክደውም፣ (ማቴ. 26፡34) ክህደቶቹ ግን የታሪኩ መጨረሻ አልነበሩም። ከትንሣኤ በኋላ ኢየሱስ ጴጥሮስን “ከእነዚህ ይልቅ ትወደኛለህን? አለው። አዎን ጌታ ሆይ፥ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ አለው። ግልገሎቼን አሰማራ አለው። ደግሞ ሁለተኛ፡- የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ ትወደኛለህን? አለው። አዎን ጌታ ሆይ፥ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ አለው። ጠቦቶቼን ጠብቅ አለው። ሦስተኛ ጊዜ፡- የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ ትወደኛለህን? አለው። ሦስተኛ ትወደኛለህን? ስላለው ጴጥሮስ አዘነና፡- ጌታ ሆይ፥ አንተ ሁሉን ታውቃለህ፤ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ አለው። ኢየሱስም፡ - በጎቼን አሰማራ አለው” (ዮሐንስ 21፡15–17)። ጴጥሮስ ኢየሱስን ሦስት ጊዜ እንደካደው ሁሉ፣ ኢየሱስም “ትወደኛለህን?” በሚለው ወሳኝ ጥያቄ አማካኝነት ጴጥሮስን ሦስት ጊዜ የራሱ አድርጎታል። ምንም እንኳን እኛ ያለንበት ሁኔታ ከጴጥሮስ የተለየ ቢሆንም፣ መርሆው ግን በብዙ መልኩ ተመሳሳይ ነው። ኢየሱስ ጴጥሮስን የጠየቀውን ጥያቄ፣ እግዚአብሔር በእኛ ዘመንና በምንኖርበት ቦታ ለእያንዳንዳችን የሚያቀርበው ወሳኝ ጥያቄ ነው፡ - ትወደኛለህን?


_ሁሉም ነገር ለዚህ ጥያቄ በምንሰጠው ምላሽ ላይ የተመረኮዘ ነው። የሳምንቱን ትምህርት በማጥናት ለሰንበት ይዘጋጁ።_
1 change: 0 additions & 1 deletion src/am/ss/2025-01/01/02.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -7,7 +7,6 @@ date: 29/12/2025

`ዘጸ. 33፡15–22ን ያንብቡና የጥቅሶቹን አውድ እና የተገለጹበትን ሁኔታ ያስቡ። ይህ ክፍል በተለይም ቁጥር 19 ስለ እግዚአብሔር ፈቃድና ፍቅር ምን ይገልጻል?`


ሁሉም ነገር ያበቃለት ይመስል ነበር። እግዚአብሔር ሕዝቡን ከግብፅ ባርነት በድንቅ ሁኔታ ነፃ ካወጣ በኋላ፣ ብዙም ሳይቆይ እሥራኤላውያን በእግዚአብሔር ላይ ዓምፀው የወርቅ ጥጃ አመለኩ። ሙሴም ከተራራው በወረደ ጊዜ፣ ያደረጉትን አየና አሥርቱን ትእዛዛት የያዙትን ጽላቶች ጥሎ ሰበራቸው። ምንም እንኳን ሕዝቡ እግዚአብሔር እንዲሁ የሰጣቸውን የቃል ኪዳኑን ዕድሎች እና በረከቶች የማግኘት መብታቸውን ቢያጡም፣ ምንም እንኳን የኪዳኑ በረከቶች የማይገባቸው ቢሆንም፣ እግዚአብሔር በኪዳኑ ከእነርሱ ጋር ለመቀጠል እንዲሁ መረጠ።

በዘፀአት 33፡19 ላይ፡- “ይቅር የምለውን ይቅር እላለሁ፣ የምምረውንም እምራለሁ” የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ በተሳሳተ መንገድ እግዚአብሔር በዘፈቀደ ለአንዳንዶች ሩኅሩኅና መሃሪ፣ ለሌሎች ግን እንዳልሆነ ተደርጎ ይስተዋላል። ነገር ግን እንደ አውዱ ከሆነ፣ እግዚአብሔር አንዳንዶችን ይቅር ብሎ እንደሚምር እና ሌሎችን ግን ችላ እንደሚል እየተናገረ አይደለም። እግዚአብሔርም የሚሠራው በዚህ መልኩ አይደለም፤ እንዲያውም እግዚአብሔር አንዳንዶቹን እንዲጠፉና ለዘለዓለም እንዲኮነኑ አስቀድሞ ወስኗል የሚለውን የተሳሳተ ግን በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት ያገኘውን የሥነ-መለኮት አስተምሮ ይቃወማል።
Expand Down
1 change: 0 additions & 1 deletion src/am/ss/2025-01/01/05.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -5,7 +5,6 @@ date: 01/01/2026

`እግዚአብሔር ሰዎችን በገዛ ፈቃዱ ስለሚወዳቸው፣ በምላሹም እንዲወዱት ይጋብዛቸዋል። እግዚአብሔር ለሰዎች ፍቅሩን ለመቀበል ወይም ላላመቀበል የምርጫ ነፃነት እንደሰጣቸው፣ ክርስቶስ ስለ ሠርግ ግብዣ በተናገረው ምሳሌ ላይ በግልጽ ይታያል። ማቴዎስ 22:1-14ን ያንብቡ። የዚህ ምሳሌ ትርጉም ምንድን ነው?`


ክርስቶስ ስለ ሰርጉ ግብዣ በተናገረው ምሳሌ ላይ፣ አንድ ንጉሥ ለልጁ ሰርግ አዘጋጅቶ አገልጋዮቹን “ወደ ሰርጉ የታደሙትን እንዲጠሩ” ይልካቸዋል።

ነገር ግን የታደሙት "ሊመጡ አልወደዱም" (ማቴ. 22:2, 3)። ንጉሡ ከአንድ ጊዜ በላይ የታደሙትን እንዲጠሩዋቸው ባሮቹን ላከ፣ እነርሱ ግን ጥሪውን ችላ አሉ፣ ይባስ ብለውም ባሪያዎቹን ይዘው ገደሏቸው (ማቴ. 22፡4-6)።
Expand Down
1 change: 0 additions & 1 deletion src/am/ss/2025-01/01/07.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -13,7 +13,6 @@ date: 03/01/2026

“የጽድቅ ፀሐይ ብርሃን በመልካም ሥራ - በእውነት ቃል እና በቅዱስ ምግባር - ሊያበራ ይገባል።”— ኤለን ጂ. ዋይት፣ የክርስቶስ ምሳሌያዊ ትምህርቶች፣ ገጽ 415, 416


**የመወያያ ጥያቄዎች**

`1. አምላክ የለም ከሚለው አስተሳሰብ የባሰው እግዚአብሔር ይጠላናል የሚለው አስተሳሰብ ነው። ይህ እውነት ቢሆን ኖሮ እኛ የምንኖርበት ዓለም ምን ያህል የተለየ ይሆን ነበር?`
Expand Down
7 changes: 7 additions & 0 deletions src/am/ss/2025-01/01/hope-ss.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -0,0 +1,7 @@
---
title: Inside story
date: 03/01/2025
---

### እኛ በዚህ ሌንስ ላይ እየሰራን ነው ፡፡
እባክዎ ቆየት ብለው ይሞክሩ.
1 change: 0 additions & 1 deletion src/am/ss/2025-01/02/02.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -11,7 +11,6 @@ date: 05/01/2026

`2 ጴጥ. 3:9ን፣ 1 ጢሞ. 2:4ን እና ሕዝ. 33:11ን ያንብቡ። እነዚህ ጥቅሶች እግዚአብሔር ሁሉንም ሰው ለማዳን ስላለው ፍላጎት ምን ያስተምራሉ?`


ከዮሐ. 3፡16 በኋላ ያለው ጥቅስ፡- “ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፣ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና” ይላል (ዮሐ. 3፡ 17)። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ (ፍላጎት) ብቻ ቢሆን ኖሮ፣ ሁሉም ሰው ፍቅሩን ተቀብሎ ይድን ነበር። ሆኖም ጌታ ፍቅሩን እንዲቀበሉ ማንንም አያስገድድም።

ሰዎች ሊቀበሉት ወይም ሊንቁት መብት አላቸው።
Expand Down
1 change: 0 additions & 1 deletion src/am/ss/2025-01/02/04.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -7,7 +7,6 @@ date: 07/01/2026

`ሆሴ. 9:15ን፣ ኤር. 16:5ን፣ ሮሜ 11:22ን እና ይሁ. 21ን ያንብቡ። እነዚህ ጥቅሶች ከእግዚአብሔር ፍቅር የተነሳ የምናገኛቸውን በረከቶች ልናጣቸው እንደምንችል ምን ያስተምሩናል?`


በእነዚህ እና በሌሎች ጥቅሶች ተደጋግሞ እንደተገለፀው፣ ከእግዚአብሔር ጋር ባለን የፍቅር ግንኙነት በረከቶቹን የምንለማመዳቸው ለፍቅሩ ምላሽ ስንሰጥ ብቻ ነው። ሆኖም አምላክ ሰውን መውደዱን ያቆማል ብለን በማሰብ ልንሳሳት አይገባም። እንዳየነው የእግዚአብሔር ፍቅር ዘላለማዊ ነው። ምንም እንኳን ሆሴዕ 9፡15 ላይ እግዚአብሔር ስለ ሕዝቡ ሲናገር፡- “ከእንግዲህ ወዲያ አልወድዳቸውም’’ ቢልም፣ በኋላ ላይ በዚያው መጽሐፍ እግዚአብሔር ስለ ሕዝቡ “በፈቃዴ እወድዳቸዋለሁ’’ ብሎ እንደተናገረ ማስታወስ አስፈላጊ ነው (ሆሴ. 14:4)። ሆሴ. 9፡15 እግዚአብሔር ሕዝቡን መውደድ አቁሟል አይልም።

ይልቁንም ከእግዚአብሔር ጋር ያለን የፍቅር ግንኙነት በረከት በሁኔታዎች ላይ የተመረኮዘ መሆኑን እያመለከተ ነው። ይህም ግንኙነት እንዲቀጥል ለፍቅሩ የምንሰጠው ምላሽ ወሳኝ ነው።
Expand Down
3 changes: 0 additions & 3 deletions src/am/ss/2025-01/02/07.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -9,11 +9,8 @@ date: 10/01/2026

ልባቸው የተሰበረውን ይፈውሳል፤ ቁስላቸውንም ይጠግናል’ (መዝ. 147፡3)። በምድር ላይ የእርሱን ጥንቃቄ የሚጋራ እና የሚወደውን ልጁን የሰጣት ሌላ ነፍስ የሌለች እስኪመስል ድረስ፣ በእግዚአብሔር እና በእያንዳንዱ ነፍስ መካከል ያለው ግንኙነት የተለየ እና ሙሉ ነው።”—ኤለን ጂ. ዋይት፣ ወደ ክርስቶስ የሚያደርስ መንገድ፣ ገጽ 100.



**የመወያያ ጥያቄዎች**


`1. “በምድር ላይ የእርሱን ጥንቃቄ የሚጋራ እና የሚወደውን ልጁን የሰጣት ሌላ ነፍስ የሌለች እስኪመስል ድረስ፣ በእግዚአብሔር እና በእያንዳንዱ ነፍስ መካከል ያለው ግንኙነት የተለየ እና ሙሉ ነው” የሚለውን ከላይ ያለውን ዓረፍተ ነገር ያሰላስሉ። ይህ ምን አይነት መጽናናትን ይሰጥዎታል? እግዚአብሔር ለርሶ ቅርብ እና የሚጠነቀቅልዎት መሆኑን በማወቅ ሕይወትዎን እንዴት መኖር አለብዎት? በዚህ አስደናቂ ተስፋ መኖርን እንዴት መማር ይችላሉ? በየዕለቱ ይህን በእውነት በማመን ብኖረው ብለው ያስቡ።`

`2. ከዚህ ሳምንት ትምህርት አንጻር መዝ. 103:17, 18ን እንዴት ይረዱታል? የእግዚአብሔር ፍቅር ዘላለማዊ ቢሆንም ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ግንኙነት የሚያስገኛቸው በረከቶች ፍቅሩን በመቀበላችን ላይ መመርኮዙን እንዴት ያሳያል?`
Expand Down
7 changes: 7 additions & 0 deletions src/am/ss/2025-01/02/hope-ss.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -0,0 +1,7 @@
---
title: Inside story
date: 10/01/2025
---

### እኛ በዚህ ሌንስ ላይ እየሰራን ነው ፡፡
እባክዎ ቆየት ብለው ይሞክሩ.
1 change: 0 additions & 1 deletion src/am/ss/2025-01/03/01.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -9,7 +9,6 @@ date: 11/01/2026
> <p>የመታሰቢያ ጥቅስ</p>
> "አምላክሽ እግዚአብሔር በመካከልሽ ታዳጊ ኃያል ነው፤ በደስታ በአንቺ ደስ ይለዋል፥ በፍቅሩም ያርፋል፥ በእልልታም በአንቺ ደስ ይለዋል” ሶፎ. 3፡17

እስቲ የሚከተለውን ሁኔታ ያስቡ፡- የአምስት ዓመት ልጅ በአባቶች ቀን በደንብ ያልተጠቀለለ ስጦታ ይዞ ወደ አባቱ ይመጣል። በደስታ ስጦታውን ለአባቱ ይሰጠዋል። አባትየው “ልጄ፣ ስለ ስጦታህ ግድ የለኝም። እንዲያውም እኔን የሚያስደስት ምንም ነገር ልትሰጠኝ አትችልም። ልትሰጠኝ የምትችለው ሁሉ፣ ራሴ እገዛዋለሁ፣ የምትሰጠኝ ማንኛውም ነገር በገንዘቤ የተገዛ ወይም ከከፈልኩባቸው ቁሳቁሶች የተሰራ ነው። ስለዚህ ስጦታህ ለራስህ ይሁንልህ።

አያስልፈልገኝም። ለማንኛውም ግን እወድሃለሁ” እንዳለው ያስቡ። እህ!
Expand Down
1 change: 0 additions & 1 deletion src/am/ss/2025-01/03/02.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -7,7 +7,6 @@ date: 12/01/2026

`ሉቃ. 15:11-32ን ያንብቡ። የአባካኙ ልጅ ምሳሌ ስለ እግዚአብሔር ርኅራኄና ፍቅር ምን ያሳየናል? ልክ እንደሌላኛው ልጅ በቤት ላሉ ሰዎች ምን ማስጠንቀቂያ ይሰጣል?`


ኢየሱስ በተናገረው በዚህ ታሪክ ውስጥ፣ የሰውየው ልጅ አባቱንና የአባቱን ቤተሰብ በመናቅ ርስቱን አስቀድሞ ጠየቀ። አባካኙ ልጅ ድርሻውን ካባከነ በኋላ ደኸየ፤ ተርቦም ከገንዳ በሚመገቡ እርያዎች ቀና። በአባቱ ቤት ያሉ አገልጋዮች ከበቂ በላይ ምግብ እንዳላቸው ሲያስታውስ፣ አገልጋይ ለመሆን ተመኝቶ ወደ ቤቱ ለመመለስ ወሰነ።

ቀጥሎ የሆነው አስገራሚ ነው። አንዳንድ አባቶች እንዲህ ዓይነቱን ልጅ ሲመለስ አይቀበሉትም። “ርስትህን ወስደሃል፣ ከቤቴ ተለይ። ከእንግዲህ እዚህ ቤት የለህም” ይሉታል። ይህ ምክንያታዊ እና ትክክለኛ አስተሳሰብ አይደለም? በአንዳንድ ወላጆች እይታ፣ ልጁ እንደ ልጅ ወደ ቤት ሊቀበሉት ወደ ማይችሉበት ደረጃ ደርሷል።
Expand Down
1 change: 0 additions & 1 deletion src/am/ss/2025-01/03/03.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -17,5 +17,4 @@ date: 13/01/2026

`ኤፌ 5:25–28ን ያንብቡ። እኛ እንድናሳይ ስለተጠራንለት የፍቅር ዓይነት ምን ይላል?`


ይህ ክፍል ባሎች ሚስቶቻቸውን “ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት እና ስለ እርስዋ ራሱን አሳልፎ እንደ ሰጠ” እንዲወዷቸው እና “እንደ ገዛ ሥጋቸው” እንዲወዷቸው ይመክራል (ኤፌ. 5፡25፣ 28)። እነዚህ ጥቅሶች ባል ለሚስቱ ሊኖረው ስለሚገባው ከራስ ወዳድነት የጸዳና መስዋዕትነት የሚያስከፍል ፍቅር ብቻ ሳይሆን የሚጠቁሙት፣ ክርስቶስም ራሱ ሕዝቡን (ቤተ-ክርስቲያንን) እንደራሱ እንደሚወዳቸው ያሳያሉ።
1 change: 0 additions & 1 deletion src/am/ss/2025-01/03/05.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -5,7 +5,6 @@ date: 15/01/2026

`የወደቅንና ኃጢአተኛ ፍጡራን ቅዱሱን አምላክ እንዴት ደስ ማሰኘት እንችላለን? ሮሜ 8፡1ን እና ሮሜ 5፡8ን ያንብቡ። እነዚህ ጥቅሶች በእግዚአብሔር ፊት ስላለን ተቀባይነት ምን ያስተምራሉ?`


ሰዎች ገና ምላሽ ሳይሰጡ፣ እግዚአብሔር ለሰዎች ጸጋውን ይሰጣቸዋል።

ምንም ሳናደርግ በፊት፣ እግዚአብሔር ወደ እኛ መጥቶ ፍቅሩን እንድንቀበል ወይም እምቢ እንድንል እድሉን ይሰጠናል። ሮሜ 5፡8 “ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል” በማለት ይገልጸዋል (ከኤር. 31፡3 ጋር ያስተያዩ)። እናም አዳኛችን ለኛ በሠራው ሥራ በማመን፣ ከእግዚአብሔር ጋር ልንታረቅና በፊቱም ደስ ልናሰኘው እንችላለን።
Expand Down
4 changes: 0 additions & 4 deletions src/am/ss/2025-01/03/07.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -15,12 +15,8 @@ date: 17/01/2026

"እውነተኛ ታዛዥነት ሁሉ ከልብ ይመነጫል። ክርስቶስ ጉዳዩ ልብን መለወጥ ነው። ፍቃደኛ ብንሆን፣ ራሱን ከሀሳባችን እና አላማችን ጋር ያጣምራል፣ ልባችንን እና ሀሳባችንን ከፈቃዱ ጋር እንዲስማማ ያዋህደዋል፣ እርሱን ስንታዘዝ ታዲያ የራሳችንን ስሜት እንደመፈጸም ይሆንልናል። የታደሰና የተቀደሰ ፈቃዳችን፣ ሥራውን በመፈጸም ከፍ ያለ ደስታን ያገኛል። በተሰጠን እድል ልክ እግዚአብሔርን ስናውቀው፣ ሕይወታችን ቀጣይነት ያለው የታዛዥነት ሕይወት ይሆናል። የክርስቶስን ባሕርይ ስናደንቅ፣ ከእግዚአብሔር ጋር በጸሎት ስንቆይ፣ ኃጢአትን እንጠላዋለን።”—ኤለን ጂ. ዋይት፣ የዘመናት ምኞት ፣ ገጽ. 668.



**የመወያያ ጥያቄዎች**



`1. “ሳንሳሳ መቀበል” ምን ማለት ሊሆን ይችላል? የመስጠትና የመቀበል ግንኙነት በሰማይና በአዲሲቱ ምድር ምን ሊመስል ይችላል?`

`2. ምናልባትም የጄምስ ዌብ የጠፈር ቴሌስኮፕ ዓይኖች ሊደርሱባቸው ከማይችሉት ከሩቅ የኮስሞስ ክፍል የመጡ ሰማያዊ መልእክተኞች ነቢዩ ዳንኤልን ሃሙድ “የተወደድክ፣ ተፈላጊ፣ ውድ” በማለት ጠርተውታል። ያውም ሦስት ጊዜ። በዳን. 9፡23 ገብርኤል ኪ ሃሙድ አታ “አንተ እጅግ የተወደድክ ነህና” ይላል። በዳን. 10፡11 ላይ ሰማያዊው ፍጡር (ምናልባትም ገብርኤል) ኢሽ ሃሙድ “እጅግ የተወደድህ ሰው” ብሎ ይጠራዋል፤ ይህም ሀረግ ለዳንኤል ተደግሞለታል (ዳን. 10፡19)። ይህ ስለ እግዚአብሔር ምን እንደሚል እና ምን ያህል ቅርባችን እንደሆነ ያስቡ። ከዚህ አስደናቂ እውነት ምን ተስፋ ሊሰንቁ ይችላሉ?`
Expand Down
7 changes: 7 additions & 0 deletions src/am/ss/2025-01/03/hope-ss.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -0,0 +1,7 @@
---
title: Inside story
date: 17/01/2025
---

### እኛ በዚህ ሌንስ ላይ እየሰራን ነው ፡፡
እባክዎ ቆየት ብለው ይሞክሩ.
2 changes: 0 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/04/01.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -9,8 +9,6 @@ date: 18/01/2026
> <p>የመታሰቢያ ጥቅስ</p>
> “በውኑ ሴት ከማኅፀንዋ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? አዎን፣ እርስዋ ትረሳ ሆናል፣ እኔ ግን አልረሳሽም::” ኢሳ. 49፡15


ስሜቶች ብዙውን ጊዜ የማይፈለጉ እና ሊወገዱ እንደሚገቡ ይቆጠራሉ። ለአንዳንድ ሰዎች ስሜቶች ምክንያታዊነት የጎደላቸው ስለሆኑ፣ ጥሩ ወንድ ወይም ሴት “ስሜታዊ” ናቸው ተብለው አይገለጹም። በአንዳንድ ጥንታዊ የግሪክ ፍልስፍናዎች፣ “ምክንያታዊ” ሰው የሚባለው ለስሜታዊነት የማይዳረግ ወይም ስሜቱን ስሜት-አልባ በሆነ አመክንዩ የሚገዛ ተመራጭ ነው ተብሎ ይሸለማል።

በእርግጥ ያልተገሩ ስሜቶች ችግር ሊፈጥሩ ይችላሉ። ነገር ግን እግዚአብሔር ሰዎችን የፈጠራቸው ስሜት እንዲኖራችው አድርጎ ነው፤ እግዚአብሔር ራሱ በቃሉ የተገለፀው ጥልቅ ስሜቶች እንዳሉት ተደርጎ ነው።
Expand Down
Loading

0 comments on commit 248f3a7

Please sign in to comment.