Skip to content

Commit

Permalink
chore: autopublish 2025-01-02T04:30:12Z
Browse files Browse the repository at this point in the history
  • Loading branch information
github-actions[bot] committed Jan 2, 2025
1 parent 1be7d3c commit 1656b34
Show file tree
Hide file tree
Showing 230 changed files with 2,795 additions and 240 deletions.
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/01/01.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: እግዚአብሔር እንዲሁ ይወዳል
date: 28/12/2025
title: 'እግዚአብሔር እንዲሁ ይወዳል'
date: 28/12/2024
---

### ለዚህ ሳምንት ጥናት፡
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/01/02.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: ከምንገምተው በላይ
date: 29/12/2025
title: 'ከምንገምተው በላይ'
date: 29/12/2024
---

እግዚአብሔር እኛን "ትወደኛለህን" ብሎ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር ራሱ እያንዳንዱን ሰው እንዲሁ ይወዳል። በእርግጥ እርሱ ልትገምተው ከምትችለው በላይ አንተን እንዲሁ ይወድሃል። ይህንን ፍቅር በዘመናት ሁሉ ለሕዝቡ ባደረገው ድርጊት እናውቃለን።
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/01/03.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: ምላሽ የተነፈገው ፍቅር
date: 30/12/2025
title: 'ምላሽ የተነፈገው ፍቅር'
date: 30/12/2024
---

እግዚአብሔር ለወደቀው የሰው ዘር ያለውን አስገራሚ ፍቅር በሆሴዕ ታሪክ ውስጥ እናገኛለን። እግዚአብሔር ነቢዩን ሆሴዕን እንዲህ ብሎ አዘዘው፡- “ምድሪቱ ከእግዚአብሔር ርቃ ታላቅ ግልሙትና ታደርጋለችና ሂድ፤ ጋለሞታን ሴትና የግልሙትናን ልጆች ለአንተ ውሰድ አለው” (ሆሴ. 1፡2):: ሆሴዕ እና ታማኝ ያልሆነችው ሚስቱ፣ እግዚአብሔር ታማኝ ላልሆኑትና በመንፈሳዊ ግልሙትና ለተዘፈቁት እሥራኤላውያን ያለውን ፍቅር የሚያሳዩ ሕያው ምስክሮች መሆን ነበረባቸው። ይህም ለማይገባቸው ሰዎች እንዲሁ የተበረከተው የእግዚአብሔር ፍቅር ታሪክ ነው።
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/01/04.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: በነጻ የተሰጠ ፍቅር
date: 31/12/2025
title: 'በነጻ የተሰጠ ፍቅር'
date: 31/12/2024
---

እግዚአብሔር ፍቅሩን ያለማቋረጥ እንዲሁ የለገሰው በተደጋጋሚ ለሚያምፀው ለእሥራኤል ብቻ ሳይሆን፣ ለእኛም ገና ኃጢአተኞች ሳለን እንዲሁ በነፃ ፍቅሩን መስጠቱን ቀጥሏል። የእግዚአብሔር ፍቅር በጭራሽ አይገባንም፤ በሥራም ልናገኘው አንችልም። እግዚአብሔር ከኛ ምንም አይፈልግም (ሐዋ. 17፡ 25)። እግዚአብሔር ለኛ ያለው ፍቅር በራሱ በጎ ፈቃድ የተመሰረተ ነው። ራእይ 4:11ን ከመዝሙር 33:6 ጋር ያነፃፅሩ። `እነዚህ ጥቅሶች እግዚአብሔር ፍጥረትን እንደፈለገው ስለ መፍጠሩ ምን ይነግሩናል?`
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/01/05.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: የተጠሩ ብዙዎች፣ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው
date: 01/01/2026
title: 'የተጠሩ ብዙዎች፣ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው'
date: 01/01/2025
---

`እግዚአብሔር ሰዎችን በገዛ ፈቃዱ ስለሚወዳቸው፣ በምላሹም እንዲወዱት ይጋብዛቸዋል። እግዚአብሔር ለሰዎች ፍቅሩን ለመቀበል ወይም ላላመቀበል የምርጫ ነፃነት እንደሰጣቸው፣ ክርስቶስ ስለ ሠርግ ግብዣ በተናገረው ምሳሌ ላይ በግልጽ ይታያል። ማቴዎስ 22:1-14ን ያንብቡ። የዚህ ምሳሌ ትርጉም ምንድን ነው?`
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/01/06.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: ስለኛ ተሰቀለ
date: 02/01/2026
title: 'ስለኛ ተሰቀለ'
date: 02/01/2025
---

እግዚአብሔር ሁሉንም ሰው ከእርሱ ጋር የፍቅር ግንኙነት እንዲኖረው ይጋብዛል፣ ነገር ግን ግብዣውን በፈቃዳቸው የሚቀበሉት ብቻ ዘላለማዊ ደስታን ያገኛሉ። በሠርጉ ግብዣ ምሳሌ እንደታየው፣ ንጉሡ የጠራቸው ብዙዎቹ "ለመምጣት ፈቃደኛ አልነበሩም" (ማቴ. 22: 3)።
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/01/07.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: ተጨማሪ ሀሳብ
date: 03/01/2026
title: 'ተጨማሪ ሀሳብ'
date: 03/01/2025
---

የክርስቶስ ምሳሌያዊ ትምህርቶች ከሚለው የኤለን ጂ. ኋይት መጽሐፍ “ሙሽራውን ለመገናኘት” የተሰኘውን ርዕስ ከገጽ 405–421 ያንብቡ።
Expand Down
6 changes: 3 additions & 3 deletions src/am/ss/2025-01/01/info.yml
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,4 +1,4 @@
---
title: "እግዚአብሔር እንዲሁ ይወዳል"
start_date: "28/12/2025"
end_date: "03/01/2026"
title: "እግዚአብሔር እንዲሁ ይወዳል"
start_date: "28/12/2024"
end_date: "03/01/2025"
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/02/01.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: ኪዳናዊ ፍቅር
date: 04/01/2026
title: 'ኪዳናዊ ፍቅር'
date: 04/01/2025
---

### ለዚህ ሳምንት ጥናት፡
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/02/02.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: ዘላለማዊው የእግዚአብሔር ፍቅር
date: 05/01/2026
title: 'ዘላለማዊው የእግዚአብሔር ፍቅር'
date: 05/01/2025
---

`ቃሉ ግልጽ ነው፡- እግዚአብሔር ሁሉንም ሰው ይወዳል። በጣም የታወቀው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ዮሐንስ 3፡16 ይህንን እውነት ያውጃል፡ - “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” መዝ. 33:5 እና መዝ. 145:9ን ያንብቡ። እነዚህ ጥቅሶች ስለ እግዚአብሔር ፍቅር፣ ርኅራኄና ምሕረት ስፋት ምን ያስተምራሉ?`
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/02/03.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: ኪዳናዊ ፍቅር
date: 06/01/2026
title: 'ኪዳናዊ ፍቅር'
date: 06/01/2025
---

`መጽሐፍ ቅዱስ ብዙውን ጊዜ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ያለውን የተለየ የፍቅር ግንኙነት የሚገልጸው፣ በቤተሰብ ወይም በዝምድና በተለይም በባልና በሚስት ወይም መልካም እናት ለልጇ ያላትን ፍቅር የሚያሳዩ ዘይቤዎችን በመጠቀም ነው። እነዚህ ዘይቤዎች በተለይ በእግዚአብሔር እና በቃል ኪዳኑ ህዝቦች መካከል ያለውን የተለየ ግንኙነት ለማሳየት ያገለግላሉ። ይህ ግንኙነት ኪዳናዊ ፍቅር ነው፡- ይህም እግዚአብሔር ለሕዝቡ ያለውን ፍቅር ብቻ ሳይሆን፣ ሰዎች ይህን ፍቅር ተቀብለው በምላሹ እርሱን እና አንዱ ሌላውን እንዲወድ ይጠብቃል። ዘዳ. 7:6–9ን ያንብቡ። እነዚህ ጥቅሶች በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን እና በእግዚአብሔር ፍቅር መካከል ስላለው ግንኙነት ምን ያስተምራሉ?`
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/02/04.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: በሁኔታዎች የተመሠረተ ግንኙነት
date: 07/01/2026
title: 'በሁኔታዎች የተመሠረተ ግንኙነት'
date: 07/01/2025
---

እግዚአብሔር እያንዳንዱን ሰው ከእርሱ ጋር የጠበቀ የፍቅር ግንኙነት እንዲኖረው ይጋብዛል (ማቴ. 22፡1–14ን ይመልከቱ)። ለዚህ ጥሪ ተገቢውን ምላሽ መስጠት እግዚአብሔርን እና ሌሎችን እንድንወድ የተሰጠንን ትዕዛዝ መታዘዝን ያካትታል (ማቴ. 22፡37–39ን ይመልከቱ)። አንድ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን የቃል ኪዳኑን በረከቶች የሚያገኘው ይህንን ፍቅር ለመቀበል ወይም ላለመቀበል በሚያደርገው ውሳኔ ነው።
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/02/05.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: ችላ የተባለው ምሕረት
date: 08/01/2026
title: 'ችላ የተባለው ምሕረት'
date: 08/01/2025
---

የእግዚአብሔር ፍቅር ዘላለማዊ እና ምንጊዜም ሳይገባን የተሰጠን ነው።
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/02/06.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: በነጻ የተቀበላችሁትን በነጻ ስጡ
date: 09/01/2026
title: 'በነጻ የተቀበላችሁትን በነጻ ስጡ'
date: 09/01/2025
---

አገልጋዩ የጌታውን ዕዳ በጭራሽ መክፈል እንደማይችል ሁሉ፣ እኛም ለእግዚአብሔር ምንም ልንከፍለው አንችልም። የእግዚአብሔርን ፍቅር በሥራችን ልናገኘው አንችልም። “ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል” (ሮሜ. 5፡8)። እንዴት ያለ አስደናቂ ፍቅር ነው! 1ኛ ዮሐ. 3፡1 “የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ” ይላል።
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/02/07.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: ተጨማሪ ሀሳብ
date: 10/01/2026
title: 'ተጨማሪ ሀሳብ'
date: 10/01/2025
---

ወደ ክርስቶስ የሚያደርስ መንገድ ከሚለው የኤለን ጂ. ኋይት መጽሐፍ “የፀሎት እድል” የተሰኘውን ርዕስ ከገጽ 93–104 ያንብቡ።
Expand Down
6 changes: 3 additions & 3 deletions src/am/ss/2025-01/02/info.yml
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,4 +1,4 @@
---
title: "ኪዳናዊ ፍቅር"
start_date: "04/01/2026"
end_date: "10/01/2026"
title: "ኪዳናዊ ፍቅር"
start_date: "04/01/2025"
end_date: "10/01/2025"
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/03/01.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት
date: 11/01/2026
title: 'እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት'
date: 11/01/2025
---

### ለዚህ ሳምንት ጥናት፡
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/03/02.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: ከምትገምተው በላይ ዋጋ ያለው
date: 12/01/2026
title: 'ከምትገምተው በላይ ዋጋ ያለው'
date: 12/01/2025
---

ቀደም ባለው ትምህርት ላይ እንዳየነው፣ እግዚአብሔር የማይወደው የከፋ ኃጢአተኛ ወይም ክፉ አድራጊ የለም። እግዚአብሔር ለሰዎች ከምንገምተው በላይ ትልቅ ዋጋ ስላለው፣ ስለሚወደንና ኃጢአትም ምን እንደሚያመጣብን ስለሚያውቅ፣ እርሱ የሚያዝነው በኃጢአት ነው።
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/03/03.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: በደስታ ሐሴት ማድረግ
date: 13/01/2026
title: 'በደስታ ሐሴት ማድረግ'
date: 13/01/2025
---

ሶፎ. 3፡17 አምላክ በተዋጁት ሕዝቡ ላይ ያለውን ደስታ አጉልቶ ያሳያል።
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/03/04.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: እግዚአብሔርን ማስደሰት?
date: 14/01/2026
title: 'እግዚአብሔርን ማስደሰት?'
date: 14/01/2025
---

የአለማት ሁሉ አምላክ በዚች ትንሽ ፕላኔት (ዓለም) ውስጥ በሚኖሩ ተራ ሰዎች - ጊዜያዊ የህዋስ ፈሳሽ ነጠብጣቦች - እንዴት ሊደሰት ይችላል? ሁሉን ቻይ ለሆነውና ምንም ለማያስፈልገው ልዑል፣ የሰዎች ጉዳይ ይህን ያህል ግድ የሚለው ለምን ይሆን? እነዚህ ጥያቄዎች በሁለት መልኩ ሊተነተኑ ይችላሉ። በመጀመሪያ እግዚአብሔር ራሱ እንዴት ሊደሰት ይችላል? ሁለተኛ ኃጢአተኛ የሆንን ሰዎች እንዴት ልናስደስተው እንችላለን? የመጀመሪያው ጥያቄ የዛሬው ርዕስ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የነገ ይሆናል።
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/03/05.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: ሕያዋን ድንጋዮች
date: 15/01/2026
title: 'ሕያዋን ድንጋዮች'
date: 15/01/2025
---

`የወደቅንና ኃጢአተኛ ፍጡራን ቅዱሱን አምላክ እንዴት ደስ ማሰኘት እንችላለን? ሮሜ 8፡1ን እና ሮሜ 5፡8ን ያንብቡ። እነዚህ ጥቅሶች በእግዚአብሔር ፊት ስላለን ተቀባይነት ምን ያስተምራሉ?`
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/03/06.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: የከበረ አላማ
date: 16/01/2026
title: 'የከበረ አላማ'
date: 16/01/2025
---

በእግዚአብሔር ምሕረትና ምልጃ ጥላ ስር፣ ለፍቅሩ ትንሽዬ አዎንታዊ ምላሽ እንኳን ስንሰጥ እግዚአብሔር ደስ ይለዋል። ብቻውን ሊወደድ በሚገባው እና ፍጹም ጻድቅ በሆነው በርሱ በኩል፣ እያንዳንዳችን ጻድቃን ተብለን፣ በእግዚአብሔር ተወደው ለዘላለምም ከርሱ ጋር ፍጹም በሆነ ፍቅር ከሚኖሩት ጋር ልንቆጠር እንችላለን። ይህ ታላቅ የመቤዠት ተስፋ ነው፣ እሱም ክርስቶስ በሰማይ ለእኛ የሚሰራውን ሥራ ያካትታል።
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/03/07.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: ተጨማሪ ሀሳብ
date: 17/01/2026
title: 'ተጨማሪ ሀሳብ'
date: 17/01/2025
---

የዘመናት ምኞት ከሚለው የኤለን ጂ. ኋይት መጽሐፍ “ልባችሁ አይታወክ” የተሰኘውን ርዕስ ከገጽ 662–680 ያንብቡ።
Expand Down
6 changes: 3 additions & 3 deletions src/am/ss/2025-01/03/info.yml
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,4 +1,4 @@
---
title: "እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት"
start_date: "11/01/2026"
end_date: "17/01/2026"
title: "እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት"
start_date: "11/01/2025"
end_date: "17/01/2025"
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/04/01.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: እግዚአብሔር አፍቃሪና ሩኅሩኅ ነው
date: 18/01/2026
title: 'እግዚአብሔር አፍቃሪና ሩኅሩኅ ነው'
date: 18/01/2025
---

### ለዚህ ሳምንት ጥናት፡
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/04/02.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: ከእናት ፍቅር በላይ
date: 19/01/2026
title: 'ከእናት ፍቅር በላይ'
date: 19/01/2025
---

ምናልባትም ሰዎች ሁሉ የሚቀምሱት ትልቁ ፍቅር ወላጅ ለልጁ ያለው ፍቅር ነው። እግዚአብሔር ለሰዎች ያለውን አስደናቂ ርኅራኄ ለማሳየት መጽሐፍ ቅዱስ ብዙውን ጊዜ የወላጅ እና የልጅን ግንኙነት እንደ ምሳሌ ይጠቀማል፡- ምንም እንኳን የእግዚአብሔር ርኅራኄ ጥልቅ እና በጣም ውብ ከሆነው የሰው ርኅራኄ ስሜት እጅግ የላቀ መሆኑን አጽንዖት ቢሰጥም።
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/04/03.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: አንጀት የሚያላውስ ፍቅር
date: 20/01/2026
title: 'አንጀት የሚያላውስ ፍቅር'
date: 20/01/2025
---

እግዚአብሔር ለሰው ያለው የማይለካው ጥልቅ ፍቅር በሆሴዕ ተገልጿል።
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/04/04.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: የኢየሱስ ርኅራኄ
date: 21/01/2026
title: 'የኢየሱስ ርኅራኄ'
date: 21/01/2025
---

እንደ ብሉይ ኪዳን ሁሉ፣ አዲስ ኪዳንም የእግዚአብሔርን ርኅራኄ ለማሳየት ተመሳሳይ ምስል ይጠቀማል። ጳውሎስ አብን “የርኅራኄ አባት የመጽናናትም ሁሉ አምላክ” ይለዋል (2ቆሮ. 1፡3)። በተጨማሪም ጳውሎስ በኤፌ. 2፡4 ላይ እግዚአብሔር “በምሕረቱ ባለ ጠጋ” እንደሆነ እና “ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ” እንደዋጀን ይገልፃል።
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/04/05.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: ቀናተኛ አምላክ?
date: 22/01/2026
title: 'ቀናተኛ አምላክ?'
date: 22/01/2025
---

የመጽሐፍ ቅዱሱ አምላክ “ሩኅሩኅ አምላክ” ነው። በዕብራይስጥ እግዚአብሔር ኤል ራሁም ይባላል (ዘዳ. 4፡31)። “ኤል” የሚለው ቃል “እግዚአብሔር” ማለት ሲሆን፣ ራሁም ደግሞ ሌላው የርኅራኄ (ራሃም) ሥርወ-ቃል ነው። ሆኖም እግዚአብሔር ሩኅሩኅ አምላክ ብቻ ሳይሆን ቀናተኛ አምላክ ኤል ካና ተብሎም ተጠርቷል። ዘዳ. 4፡24 እንደሚናገረው “አምላካህ እግዚአብሔር የሚበላ እሳት፣ ቀናተኛም (ኤል ካና) አምላክ” ነው (ዘዳ. 6:15ን፣ ኢያ. 24:19ን፣ ናሆ. 1፡2ን ይመልከቱ)።
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/04/06.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: ርህሩህ እና አፍቃሪ
date: 23/01/2026
title: 'ርህሩህ እና አፍቃሪ'
date: 23/01/2025
---

የመጽሐፍ ቅዱሱ አምላክ ሩኅሩኅ እና አፍቃሪ ነው፣ እነዚህ መለኮታዊ ስሜቶች በጥልቀት በኢየሱስ ክርስቶስ ተገጸዋል። እግዚአብሔር አዛኝ ነው (ከኢሳ. 63፡9፣ ዕብ. 4፡15 ጋር ያስተያዩ)፤ በሕዝቡ ሰቆቃ ውስጡ ይነካል (መሳ. 10፡16፣ ሉቃ. 19፡41)፤ ለመስማት፣ ለመመለስ እና ለማጽናናትም ፈቃደኛ ነው (ኢሳ 49:10, 15፣ ማቴ. 9፡36፣ ማቴ. 14፡14)።
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/04/07.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: ተጨማሪ ሀሳብ
date: 24/01/2026
title: 'ተጨማሪ ሀሳብ'
date: 24/01/2025
---

የበረከት ተራራ ትምህርቶች ከሚላው የኤለን ጂ. ኋይት መጽሐፍ “ብፁዓን” የተሰኘውን ርዕስ ከገጽ 6–44 ያንብቡ።
Expand Down
6 changes: 3 additions & 3 deletions src/am/ss/2025-01/04/info.yml
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,4 +1,4 @@
---
title: "እግዚአብሔር አፍቃሪና ሩኅሩኅ ነው"
start_date: "18/01/2026"
end_date: "24/01/2026"
title: "እግዚአብሔር አፍቃሪና ሩኅሩኅ ነው"
start_date: "18/01/2025"
end_date: "24/01/2025"
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/05/01.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: የመለኮታዊው ፍቅር ቁጣ
date: 25/01/2026
title: 'የመለኮታዊው ፍቅር ቁጣ'
date: 25/01/2025
---

### ለዚህ ሳምንት ጥናት፡
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/05/02.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: በክፋት የሚያዝን
date: 26/01/2026
title: 'በክፋት የሚያዝን'
date: 26/01/2025
---

የመጽሐፍ ቅዱሱ አምላክ ፍትሕን ይወዳል፣ ክፋትንም ይጠላል። ስለዚህ ኃጢአትና ክፋት እርሱን ለተጨቆኑና ለተበደሉ በስሜት እንዲነሳ ያደርገዋል - የአንድ ሰው ክፋት በዋነኝነት ራሱን በሚጎዳበት ጊዜም ማለት ነው። እግዚአብሔር ክፋትን የሚጠላው ክፋት ሁልጊዜ ፍጡራኑን ስለሚጎዳ ነው - ምንም እንኳን ጉዳቱን ሰው በራሱ ላይ ቢያመጣውም። በቃሉ እንደተገለጸው፣ በተደጋጋሚ የተነሳው የአመፅ ዑደት እግዚአብሔርን በቁጣ እንዲነሳ አድርጎታል። ዑደቱም እንደሚከተለው ነው፡-
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/05/03.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: እግዚአብሔር ለቁጣ የዘገየ ነው
date: 27/01/2026
title: 'እግዚአብሔር ለቁጣ የዘገየ ነው'
date: 27/01/2025
---

`እግዚአብሔር በክፋት ላይ የሚቆጣው ፍቅር ስለሆነ ነው። እግዚአብሔር እጅግ ርህሩህና ቸር ስለለሆነ፣ አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ነቢይ ከምሕረቱ ብዛት የተነሳ በእግዚአብሔር ላይ አጉረመረመ! የዮናስን ታሪክ ይመልከቱ። በዮና. 4፡1–4 ውስጥ እግዚአብሔር ለነነዌ ሰዎች ላደረገው ርኅራኄ የተሞላ ይቅርታ የዮናስን ምላሽ ያሰላስሉ። ይህ ስለ ዮናስ እና ስለ እግዚአብሔር ምን ይነግረናል? (ማቴ. 10:8ንም ይመልከቱ)`
Expand Down
4 changes: 2 additions & 2 deletions src/am/ss/2025-01/05/04.md
Original file line number Diff line number Diff line change
@@ -1,6 +1,6 @@
---
title: የጽድቅ ቁጣ
date: 28/01/2026
title: 'የጽድቅ ቁጣ'
date: 28/01/2025
---

ብዙ ተገቢ ያልሆኑ ቁጣዎች ቢኖሩም መጽሐፍ ቅዱስ “የጽድቅ ቁጣ” እንዳለ ያስተምራል። አንዲት እናት የሦስት ዓመት ሴት ልጇን በመጫወቻ ስፍራ ስትጫወት እየተመለከተች ሳለ፣ በድንገት አንድ ሰው በልጇ ላይ ጥቃት እንዳደረሰባት ያስቡ።
Expand Down
Loading

0 comments on commit 1656b34

Please sign in to comment.