Skip to content

Commit

Permalink
chore: autopublish 2025-01-02T04:47:50Z
Browse files Browse the repository at this point in the history
  • Loading branch information
github-actions[bot] committed Jan 2, 2025
1 parent 296543a commit 1642b76
Show file tree
Hide file tree
Showing 13 changed files with 45 additions and 45 deletions.
8 changes: 4 additions & 4 deletions src/am/ss/2025-01/01/hope-ss.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -9,22 +9,22 @@ date: 03/01/2025

**መግቢያ መዝሙር ፦** “እግዚአብሔር ሆይ አንተ አምላኬ ነህ” መዝ. 63፡1-4

1. የጌታ አፍቃሪ ባህሪ መገለጥ
- 1) የጌታ አፍቃሪ ባህሪ መገለጥ
- ሀ) ዘጸአት 33፡12-19 ለነቢዩ ሙሴ ከተሰጠው የእግዚአብሔር ባሕርይ መገለጥ ምን ትምህርት እናገኛለን?
- ለ) የእግዚአብሔርን ፍቅር መጠን የሚፈትን ምን ክስተት ከጥቂት ጊዜ በፊት ተፈጸመ? ዘጸአት 32፡1-3
- ሐ) ዘጸአት 33፡19 ን ከዮሐንስ 3፡16 ጋር አወዳድር። እግዚአብሔር ይወድደው ዘንድ የመረጠው ማንን ነው?
- መ) እግዚአብሔር ለፍጥረታቱ ሁሉ ስላለው ፍቅር መጠን ምን ሀሳብ አለዎት?
- ሠ) ብዙ ሰዎች ስለ እግዚአብሔር ባሕርይ የተዛባ አመለካከት ያላቸው ለምን ይመስላችኋል?
- ረ) የእግዚአብሔርን የፍቅር ባሕርይ ይበልጥ ግልጽ በሆነ መንገድ እንዲመለከቱ ሌሎችን መርዳት የምንችለው እንዴት ነው?
2. ፍቅሩን ለማያደንቁ የእግዚአብሔር ፍቅር
- 2) ፍቅሩን ለማያደንቁ የእግዚአብሔር ፍቅር
- ሀ) እግዚአብሔር ፍቅሩን ችላ ለሚሉት ወይም ለማያደንቁ ሰዎች ያለውን ፍቅር የሚያጎሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች የትኞቹ ናቸው?
- ለ) የነቢዩ ሆሴዕን የአገልግሎት ተልዕኮ ጠቅለል አድርገህ ግለጽ። እግዚአብሔር ዓመፀኛ ለሆኑት ሕዝቡ ስላለው ፍቅር ማስተማር የፈለገው ምን ትምህርት ነበር?
- ሐ) ሆሴዕ 14:1-4 እግዚአብሔር ሕዝቡ ዓመፀኛ ቢሆንም በነፃ መውደዱን የቀጠለው ለምንድን ነው?
3. የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ፍቅር
- 3) የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ፍቅር
- ሀ) ዮሐንስ 17:24 ኢየሱስ የእግዚአብሔርን ዘላለማዊ ፍቅር በተመለከተ ምን ምሥክርነት ሰጥቷል?
- ለ) እግዚአብሔር እኛን መውደዱን ፈጽሞ እንደማያቋርጥ ምን ማረጋገጫ አለን? ኤርምያስ 31:3, ወዘተ.
- ሐ) አንድ ሰው እርስዎን መውደድ ያቆመበትን ተሞክሮ ያካፍሉ። የማይጠፋው የእግዚአብሔር ፍቅር ያን አስቸጋሪ ጊዜ ለማለፍ እንዴት ረዳዎት?
4. የእግዚአብሔርን ፍቅር ለመቀበል ወይም ላለመቀበል መምረጥ
- 4) የእግዚአብሔርን ፍቅር ለመቀበል ወይም ላለመቀበል መምረጥ
- ሀ) ማቴዎስ 22:1-14 የእግዚአብሔርን ፍቅር ለመቀበል ወይም ላለመቀበል ነፃነታችንን በተመለከተ ክርስቶስ ስለ ሠርግ ግብዣ ከተናገረው ምሳሌ ምን ትምህርት እናገኛለን?
- ለ) በማቴዎስ 22:14 ላይ ተመዝግበው የሚገኙትን የኢየሱስ ቃላት ትርጉም ያብራሩ።
- ሐ) በኢየሱስ ምድራዊ አገልግሎት ወቅት ለሠርጉ ግብዣ ድንገተኛ ግብዣ ቀርቦለት የእግዚአብሔርን የፍቅር ግብዣ ለመቀበል የመረጠን አንድ ሰው አስብ? ማቴዎስ 9፡9፣ ሉቃስ 23፡34-43፣ ወዘተ.
Expand Down
6 changes: 3 additions & 3 deletions src/am/ss/2025-01/02/hope-ss.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -9,21 +9,21 @@ date: 10/01/2025

**መግቢያ መዝሙር ፦** “እግዚአብሔር ሆይ አንተ አምላኬ ነህ” መዝ. 63፡1-4

1. የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ፍቅር
- 1) የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ፍቅር
- ሀ) ኤርምያስ 31፡3 ለነቢዩ ኤርምያስ ምን ራእይ ተገለጠለት? ይህ ዘላለማዊ ፍቅር ለኤርምያስ፣ ለእስራኤል ልጆች ብቻ ወይስ ለእያንዳንዳችን? (ዮሐንስ 3:16)
- ለ) የኢየሱስ መለኮት ስጋን መልበስ እና የማዳን ሥራ የእግዚአብሔር ዘላለማዊ ፍቅር መገለጥ የሆነው እንዴት ነው? 1 ዮሐንስ 4:9፣ ሮሜ 5:8፣ 2 ጴጥሮስ 3:9
- ሐ) እግዚአብሔር አመጸኛ ልጆቹን መውደድ የሚያቆመው መቼ ነው? ማቴዎስ 23፡37፣ ሕዝ 33፡11፣ ወዘተ.
- መ) ስለ ዘላለማዊው የማይጠፋው የእግዚአብሔር ፍቅር ያለህ ሀሳብ ምንድን ነው?
- ሠ) እግዚአብሔር ምን ያህል እንደሚወድህ በመጀመሪያ የተረዳኸው መቼ ነበር?
2. ባለ ሁለት አቅጣጫ የፍቅር ግንኙነት
- 2) ባለ ሁለት አቅጣጫ የፍቅር ግንኙነት
- ሀ) 1 ዮሐንስ 4፡19 በእግዚአብሔርና በፍጥረቱ መካከል የፍቅር ግንኙነት የጀመረው ማን ነው?
- ለ) ዘዳግም 7፡6-9 እግዚአብሔር ፍቅሩን ሲዘረጋልን ምን ይጠብቃል? (ማቴዎስ 22:37-39)
- ሐ) ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ፍቅርን የተሞላ ታዛዥ ግንኙነት ልባችንን ለዘላለማዊ ፍቅሩ ክፍት የሚያደርገው እንዴት ነው? ዮሐንስ 14፡15-18፣21፣ መዝሙር 103፡17-18
- መ) ኢየሱስ ከእርሱ ጋር የፍቅር ግንኙነት ለመለማመድ ለመረጡት ምን አስደናቂ ተስፋን ሰጣቸው? ዮሐንስ 14፡23
- ሠ) እግዚአብሔር እንደሚወድህ እና ከአንተ ጋር የፍቅር ግንኙነት እንደሚፈልግ የተረዳኸው መቼ ነው?
- ረ) ከእግዚአብሔር ጋር ያለን የፍቅር ግንኙነት በአካባቢያችን ካሉ ሰዎች ጋር ባለን ግንኙነት ላይ ተጽእኖ የሚያሳድረው እንዴት ነው? 1ኛ ዮሐንስ 4፡7-11
- ሰ) አንድ ሰው ባሳየዎት ፍቅር ውስጥ የእግዚአብሔርን ፍቅር መገለጥ ያያችሁበትን ጊዜ አካፍሉ።
3. የእግዚአብሔርን ፍቅር አለመቀበል
- 3) የእግዚአብሔርን ፍቅር አለመቀበል
- ሀ) አንድ ሰው የእግዚአብሔርን ፍቅር ለመተው የሚመርጠው ለምንድን ነው? ዮሐንስ 3፡16-20
- ለ) ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን የፍቅር ግንኙነት አለመቀበል በሰው ባህሪ ላይ ምን ተጽዕኖ ያሳድራል? ማቴዎስ 18፡23-30፣ 24፡45-51፣ 27፡5፣ ወዘተ.
- ሐ) ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን የፍቅር ግንኙነት ንቆ ለነበረ ሰው ምንም ተስፋ አለ? (ሆሴዕ 14:4፣ 1 ዮሃንስ 1:9፣ ወዘተ.)
Expand Down
6 changes: 3 additions & 3 deletions src/am/ss/2025-01/03/hope-ss.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -9,18 +9,18 @@ date: 17/01/2025

**መግቢያ መዝሙር ፦** “እግዚአብሔር ሆይ አንተ አምላኬ ነህ” መዝ. 63፡1-4

1. ለሰማይ አባታችን ፍቅር ምላሽ መስጠት
- 1) ለሰማይ አባታችን ፍቅር ምላሽ መስጠት
- ሀ) ሉቃስ 15:11-24, 25-32ን ጠቅለል አድርገህ አስቀምጥ። ከዚህ የሁለት አመጸኛ ልጆች ታሪክ ስለ ሰማያዊው አባታችን የማይወድቅ ፍቅር ምን እንማራለን?
- ለ) ታናሹ ልጅ በታሪኩ መጨረሻ ላይ የሰጠው ምላሽ አባቱን የሚያስደስተው እንዴት ነው?
- ሐ) አባትየው ታላቅ ልጁ በሰጠው ምላሽ ምን የተሰማው ይመስልሃል?
- መ) በዚህ ታሪክ ውስጥ እራስዎን የት ያዩታል?
2. በእኛ ላይ በሀሴት ደስ መሰኘት
- 2) በእኛ ላይ በሀሴት ደስ መሰኘት
- ሀ) በነቢዩ ሶፎንያስ ምን አስደናቂ የእግዚአብሔር ፍቅር ተገለጠ? ሶፎንያስ 3:17
- ለ) በሁለቱ ዓመፀኛ ልጆች ምሳሌ የቀረበው ይህ የእግዚአብሔር ፍቅር መገለጥ በእኛ ላይ ሀሴት ሲያደርግ የሚታየው የት ነው?
- ሐ) ጌታ በሕዝቡ መደሰቱን የሚገልጹ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን አካፍሉ። መዝሙረ ዳዊት 149፡4፣ ኢሳ 62፡4-5፣ ሉቃ 10፡17-21፣ ወዘተ.
- መ) እግዚአብሔር በእኛ ላይ በሀሴት የሚደሰት ከሆነ፣ ከፍቅሩ ስንመለስ ደግሞ ከፍተኛ ሀዘንን ሊያጋጥመው ይችላል። ሕዝቡ ከፍቅሩ ሲርቁ ጌታ ከባድ ሐዘን እንዳጋጠመው አንዳንድ ምሳሌዎችን አካፍሉን? ማቴዎስ 23፡37፣ ሉቃ 18፡18-24፣ ወዘተ.
- ሠ) ሀዘንን ወደ እግዚአብሔር ልብ ያመጣችሁበትን ጊዜ አካፍሉ። ከዚህ ተሞክሮ ምን ተማራችሁ?
3. የአፍቃሪ አምላካችንን ልብ ደስታን እናመጣለን።
- 3) የአፍቃሪ አምላካችንን ልብ ደስታን እናመጣለን።
- ሀ) የእግዚአብሔርን ልብ የሚያስደስትን ምን ማድረግ እንችላለን? 1ኛ ጴጥሮስ 2፡4-10
- ለ) የእግዚአብሔርን ምሕረት እና ጸጋ ለመቀበል የመረጠን እና በዚህም በአፍቃሪው አምላካችን ልብ ደስታን ያመጣ ሰውን ምሳሌ አካፍሉ። (ዘኬዎስ፣ መግደላዊት ማርያም፣ እየሞተ ያለው ሌባ፣ የጠርሴሱ ሳውል፣ ወዘተ.)
- ሐ) የእግዚአብሔርን ምሕረት እና ጸጋ ለመቀበል መቼ ነው የግል ውሳኔ ያደረጋችሁት?
Expand Down
8 changes: 4 additions & 4 deletions src/am/ss/2025-01/04/hope-ss.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -9,23 +9,23 @@ date: 24/01/2025

**መግቢያ መዝሙር ፦** “እግዚአብሔር ሆይ አንተ አምላኬ ነህ” መዝ. 63፡1-4

1. ከወላጆች ፍቅር በላይ
- 1) ከወላጆች ፍቅር በላይ
- ሀ) ዛሬ በቡድናችን ውስጥ እናቶች ወይም አባቶች አሉን? ወላጆች ለልጃቸው ያላቸውን ፍቅር እንዴት ይገልጹታል?
- ለ) መዝሙር 103:13፣ ኢሳይያስ 49:15 ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ከእነዚህ በመንፈስ አነሳሽነት ከተነገሩት ምሥክርነቶች ምን እንማራለን?
- ሐ) በንጉሥ ሰሎሞን የግዛት ዘመን አንድ ክስተት የእናት ፍቅር ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ ያሳወቀው የትኛው ነው? 1 ነገሥት 3፡16-27 (“አንጀትዋ ስለ ልጅዋ ናፍቆአልና”)።
- መ) ኤርምያስ 31:20 “ልቤ ይናፍቃታል” የሚለውን ሐረግ ተመልከት። በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የአባት ፍቅር ለዳተኛ ልጅ ያለውን መገለጥ ሌላ የት ነው የምናየው?
- ሠ) የሰማዩ አባታችን ፍቅር መገለጫ ሆነው በጥልቅ የሚወዱ ወላጆችን በማግኘት የተባረኩ ከዚህ ቡድን እነማን ናቸው?
- ረ) ያንን የምድራዊ ወላጆችን ፍቅር ያጣ ሰው እንዴት የሰማይ አባታችንን ፍቅር ሙላት መረዳት ይጀምራል?
2. የማያቋርጥ ርህራሄ
- 2) የማያቋርጥ ርህራሄ
- ሀ) ነቢዩ ኤርምያስ የማይጠፋውን የእግዚአብሔርን ፍቅር በተመለከተ ምን መገለጥ ሰጥቶናል? ሰቆቃወ ኤርምያስ 3፡22-24
- ለ) የነቢዩ የሆሴዕ ተሞክሮ የማይሻረውን የአምላክ ፍቅር የሚያሳየው እንዴት ነው?
- ሐ) በነቢዩ ሆሴዕ ስለ ማይወድቅ ፍቅሩ እግዚአብሔር የተናገረው ምን ምስክርነትን ነው? ሆሴዕ 11:8
- መ) ለአንተ የማይወድቀው የእግዚአብሔር ፍቅር መገለጥ የሆነልህ ማን ነው?
3. የእግዚአብሔር ርኅራኄ በኢየሱስ ተገለጠ
- 3) የእግዚአብሔር ርኅራኄ በኢየሱስ ተገለጠ
- ሀ) ሐዋርያው ጳውሎስ እንደተናገረው የእግዚአብሔር ፍቅር በኢየሱስ የማዳን አገልግሎት የተገለጸው እንዴት ነው? ኤፌሶን 2፡4-9
- ለ) በኢየሱስ አገልግሎት ውስጥ የማይለካ እና የማይሻርና የእግዚአብሔር ፍቅር የተገለጠው የት ነው? ማቴዎስ 9፡36፣ 14፡14፣ ማርቆስ 1፡41፣ ሉቃ 7፡13፣ ወዘተ.
- ሐ) የኢየሱስ በመስቀል ላይ መሞቱ የማይለካ እና የማይሻር የእግዚአብሔር ፍቅር ፍጹም መገለጥ የሆነው እንዴት ነው?
4. ሩህሩህ ብቻ ሳይሆን ጥልቅ ስሜት ያለውም ጭምር
- 4) ሩህሩህ ብቻ ሳይሆን ጥልቅ ስሜት ያለውም ጭምር
- ሀ) ዘዳግም 4:24 መለኮታዊ ቅናት ከሰው ቅናት የሚለየው እንዴት ነው? (2 ቆሮንቶስ 11:2 )
- ለ) በኢየሱስ አገልግሎት የእግዚአብሔር ጥልቅ የሆነ ስሜት ሲገለጥ የት ታያለህ? ዮሐንስ 2፡13-17፣ ማር 3፡1-5፣ ማቴዎስ 23፡27-33
- ሐ) ሐዋርያው ጳውሎስ ክፉ ጠላትን በመቃወም ከፍተኛ ፍቅር ያሳየበትን ጊዜ ያካፍሉን? የሐዋርያት ሥራ 13፡9-11፣ 16፡16-18፣ ወዘተ.
Expand Down
6 changes: 3 additions & 3 deletions src/am/ss/2025-01/05/hope-ss.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -9,18 +9,18 @@ date: 31/01/2025

**መግቢያ መዝሙር ፦** “እግዚአብሔር ሆይ አንተ አምላኬ ነህ” መዝ. 63፡1-4

1. የእግዚአብሔር ቁጣ
- 1) የእግዚአብሔር ቁጣ
- ሀ) ብዙዎች ስለ እግዚአብሔር ባህሪ የተዛባ አመለካከት አላቸው። እርሱን እንደ ተናደደ አምባገነን ይመለከቱታል። ሰዎችን ስህተት ሲሠሩ ለመያዝ እና ለዘላለም ሊቀጣቸው የሚሻ አድርገው ያስተውሉታል። ሰዎች ያንን የተዛባ የእግዚአብሔርን ባሕርይ ከየት አገኙት?
- ለ) እግዚአብሔር ፍቅር ከሆነ ቁጣን እንዴት ሊለማመድ ይችላል? ዮሐንስ 3፡16፣ 35-36፣ 1 ተሰሎንቄ 1፡9-10
- ሐ) የኢየሱስ ተከታዮች እንደመሆናችን መጠን ቁጣን እንድናስወግድ ወይም ቢያንስ መቼ እና እንዴት እንደምንቆጣ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድናደርግ ተመክረናል። ኤፌሶን 4፡26፣31፣ ያእቆብ 1፡19-20
- መ) ከዮናስ ታሪክ ምን እንማራለን በእግዚአብሔር ቁጣ እና ጉድለት ባላቸው ሰዎች ቁጣ መካከል ስላለው ልዩነት? ዮናስ 1፡1-2፣ 3፡10፣ 4፡1-4
- ሠ) ትርጉም፡- የእግዚአብሔር ቁጣ ለክፋት እና ለግፍ ተገቢ የሆነ የፍቅር ምላሽ ነው። መዝሙር 78፡56-59፣ ዕዝራ 5፡12፣ ሮሜ 1፡18፣ 12፡19፣ ወዘተ.
2. እግዚአብሔር ለቁጣ የዘገየ ነው
- 2) እግዚአብሔር ለቁጣ የዘገየ ነው
- ሀ) ስለ አምላክ ቁጣ ከሚከተሉት በመንፈስ አነሳሽነት ከተሰጡ ምሥክሮች ምን እንማራለን? መዝሙር 103:8፣ 145:8፣ ነህምያ 9:16-17
- ለ) እግዚአብሔር ለመናደድ የዘገየው ለምንድን ነው? ሰቆቃወ ኤርምያስ 3፡32-33፣ ህዝቅኤል 33፡11፣ 2ኛ ጴጥሮስ 3፡9
- ሐ) ነቢዩ ኢዩኤል ዓመፀኛ ለሆኑት የአምላክ ሕዝቦች ምንን ተማጽኗል? ኢዮኤል 2፡13
- መ) የሞኝነት ድርጊት የፈፀማችሁበትን እና የእግዚአብሔርን ልብ ያሳዘናችሁበትን ጊዜ አስቡ። እግዚአብሔር ታጋሽ እና ርህሩህ ስለመሆኑ ዛሬ የሚያመሰግን ማነው?
3. የጽድቅ ቁጣ
- 3) የጽድቅ ቁጣ
- ሀ) ዮሐንስ 2፡14-15፣ ማቴዎስ 21፡12-13 ኢየሱስ የአባቱ ቤት የወንበዴዎች ዋሻ ሆኖ ሲያይ የጽድቅ ቁጣውን የገለጸው ለምንድነው?
- ለ) ማርቆስ 10፡13-15 ደቀ መዛሙርቱ ልጆቹ ወደ ኢየሱስ እንዳይመጡ እንቅፋት እየሆኑባቸው ነበር። ምግባራቸው በኢየሱስ ልብ ውስጥ የጽድቅ ቁጣ የቀሰቀሰው ለምንድን ነው?
- ሐ) በማርቆስ 10:16 ተመዝግቦ የሚገኘው የኢየሱስ ምላሽ ስለ እግዚአብሔር ባሕርይ ምን ያሳያል?
Expand Down
6 changes: 3 additions & 3 deletions src/am/ss/2025-01/06/hope-ss.md
Original file line number Diff line number Diff line change
Expand Up @@ -9,19 +9,19 @@ date: 07/02/2025

**መግቢያ መዝሙር ፦** “እግዚአብሔር ሆይ አንተ አምላኬ ነህ” መዝ. 63፡1-4

1. እግዚአብሔር ፍትሕን ይወዳል
- 1) እግዚአብሔር ፍትሕን ይወዳል
- ሀ) መዝሙር 33:5፣ 89:14፣ ኢሳይያስ 61:8ሀ፣ ኤርምያስ 9:24 ፍትሕ ለአፍቃሪው አምላካችን በጣም አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?
- ለ) በእግዚአብሔር ፍቅር እና ለፍትህ ባለው ፍቅር መካከል ያለው ግንኙነት ምንድን ነው?
- ሐ) ነቢዩ ሚክያስ ያቀረበው አቤቱታ አምላክ ለፍትሕ ካለው ፍቅር ጋር ምን ግንኙነት አለው? ሚክያስ 6፡8
- መ) እግዚአብሔር ለፍትህ ያለው ፍቅር በኢየሱስ ሕይወት ውስጥ ሲገለጥ የት አየኸው?
2. ጌታ ፍትሐዊ እርምጃ ይወስዳል
- 2) ጌታ ፍትሐዊ እርምጃ ይወስዳል
- ሀ) ዘዳግም 32:4 አምላክ ምንጊዜም ፍትሐዊ እርምጃ እንደሚወስድ ማወቅህ አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?
- ለ) ሶፎንያስ 3:5ን እና ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:22-24ን አነጻጽር። ጌታ ምንጊዜም በስራው ፍትሃዊ መሆኑ ለዛሬም ሆነ ስለ ወደፊቱ ጊዜ ተስፋ የሚሰጠን እንዴት ነው?
- ሐ) መዝሙር 92:15ለ ዘማሪው ስለ እግዚአብሔር ባሕርይ በመንፈስ አነሳሽነት ከሰጠው ምስክርነት ምን ማበረታቻ አግኝተሃል? (በተጨማሪ መዝሙር 25:8ሀ፣ 145:17 ተመልከት)
- መ) እግዚአብሔር ሊዋሽ የማይችለው ለምንድን ነው? (ዕብራውያን 6:18፣ 1 ዮሐንስ 1:5፣ ዮሐንስ 14:6፣ ወዘተ.)
- ሠ) ኢፍትሐዊነት እና ሙስና ባለበት ዓለም መዝሙረኛው ዳዊት ስለ ጌታ የጽድቅ ፍርዶች ስለሰጠው ምስክርነት ምን ሐሳብ አላችሁ? መዝሙረ ዳዊት 9፡8-10
- ረ) እግዚአብሔር ፍትሕን የሚወድና ምንጊዜም ፍትሐዊ ከሆነ፣ በዓለም ላይ ይህን ያህል ግፍ የፈቀደው ለምንድን ነው?
3. የጌታ ባሕርይ ፈጽሞ አይለወጥም
- 3) የጌታ ባሕርይ ፈጽሞ አይለወጥም
- ሀ) ሚልክያስ 3:6ሀ፣ ዕብራውያን 13:8፣ ያዕቆብ 1:17 አፍቃሪ፣ ፍትሐዊና መሐሪ የሆነው አምላካችን ፈጽሞ እንደማይለወጥ ማወቅህ ምን ማጽናኛ አግኝተሃል?
- ለ) ሐዋርያው ጳውሎስ ስለ አምላክ የማይለወጥ ባሕርይ ከሰጠው ምሥክርነት ምን እንማራለን? 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፡11-13
- ሐ) በትግል እና በውድቀት ጊዜ ጌታ ታማኝነቱን ያሳየህ እንዴት ነው?
Expand Down
Loading

0 comments on commit 1642b76

Please sign in to comment.